sboe

State Board of Education
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

ጥናት እና መረጃ

ከታች የቀረቡት መረጃዎች በእኛ ቢሮ በተሰበሰቡ ወርሃዊ እና የሩብ ዓመት መረጃዎች መሰረት ናቸው። እነዚህ መረጃዎች በቤተሰቦች እና ትምህርት ቤቶች የመጡ ቅሬታዎች እና ስጋቶች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ከቤተሰብ ወይም ትምህርት ቤት ጋር መስራት በምንጀምርበት ወቅት፣ ከእኛ ቢሮ ጋር የተጋሩ ቅሬታዎች እና ስጋቶች መካከል ያሉ ወጥ እና ተመሳሳይ ነገሮችን ለማግኘት አስችሎናል። ይሄ መረጃ እንደዚህ እንድናደርግ አስችሎናል፦

  • ለእኛ ቢሮ የቀረቡ ችግሮችን ተማሪዎችን-ያማከሉ መፍትሔዎችን ማምጣት ላይ ለቤተሰቦች እና ትምህርት ቤቶች ድጋፍ ማቅረብ፣
  • ለአካባቢው የትምህርት ኤጀንሲዎች (LEAs) እና የትምህርት አመራሮች መፈታት ያለባቸው የስርዓት ችግሮች ላይ እንደ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓት ያገለግላል፣ እና፣
  • ከመረጃዎቻችን እና የእኛ ቢሮ ላይ ቤተሰቦች እና ትምህርት ቤቶች የሚያቀርቧቸውን የተለያዩ ችግሮች ላይ ያየናቸውን ለውጦችን የስርዓት ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ መፍትሔዎች እና መንገዶች ላይ ጥቆማ ለመስጠት እንዲችል ቢሮአችንን ማዘጋጀት።

ሚስጥር ጠባቂነት የስራችን መሰረት ነው እና ለምናገለግላቸው ቤተሰቦች እና ትምህርት ቤቶች የምንሰጠው የማያወላዳ ቃላችን ነው። ይሄንን ለመፈጸም፣ በሪፖርቶቹ ላይ የተጋሩት መረጃዎች ስማቸው እንዲጠፋ ይደረጋል፣ ስለዚህ፣ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ትምህርት ቤት አይታወቅም። ከታች ያሉትን መረጃዎች ማጋራት ላይ፣ ግባችን እኛ ቢሮ የመጡትን የቅሬታ እና ችግሮች ዓይነቶች ላይ አጽንዖት መስጠት ነው፣ በተለያዩ የዕድሜ ቡድኖች መካከል በከተማው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ለውጦችን እና በትምህርት ዓመቱ ወቅት እንዴት እነዚህ ችግሮች የተለያየ ጊዜ ላይ እንደሚነሱ ማጤን ነው።

.


Quarterly Reports

SY2018-19 Quarter 1 Report

SY2018-19 Quarter 2 Report

SY2018-19 Quarter 3 Report


Monthly Reports

SY2018-19 March Monthly Report

SY2018-19 February Monthly Report

SY2018-19 January Monthly Report

SY2018-19 November Monthly Report

SY2018-19 October Monthly Report

SY2018-19 August & September Monthly Report